ግሎብ ኤንድ ሜይል የፎቶ ጋዜጠኛ ሲግፍሪድ ሞዶላ ወደ ኢትዮጵያ አማራ ክልል በመጓዝ ለበርካታ ጋዜጠኞች በቀላሉ የማይደረስባቸው አካባቢዎችን በአካል በመገኘት የፎቶ ሀተታ አሳትሟል።
ግሎብ ኤንድ ሜይል የፎቶ ጋዜጠኛ ሲግፍሪድ ሞዶላ ወደ ኢትዮጵያ አማራ ክልል በመጓዝ ለበርካታ ጋዜጠኞች በቀላሉ የማይደረስባቸው አካባቢዎችን በአካል በመገኘት የፎቶ ሀተታ አሳትሟል። ሲግፍሪድ ሞዶላ በሸዋ የፋኖ ወታደራዊ ዘመቻዎች ዋና አዛዥ ከሆነው አሳልፍ ደስታ ጋር የተነጋገረ ሲሆን፣ አሳልፍ የኢትዮጵያ ሰራዊት “በሲቪሎች ላይ ያለ ልዩነት ግድያ እና ጥቃት ፈጽሟል” ሲል ለፎቶ ጋዜጠኛ መናገሩን የፎቶ ድሰሳው ያስነብባል። «ወደ ከተሞች ሲገቡ ሲቪሎችን ይገድላሉ፤ ሰዎቻችንን አማራ በመሆናቸው ብቻ ያስሯቸዋል። ድሮኖቻቸው ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን እና ሃይማኖታዊ በዓላትን ኢላማ ያደርጋሉ» ብሏል። የፎቶ ድሰሳው ከአምስት ወር ከሃያ ቀናት በፊት በአካባቢዋ የድሮን ጥቃት በደረሰበት ወቅት ቤቷ የነበረችውን የ27 ዓመቷን ፍቅር አደላይነህ ታሪክ ያካተተ ነው። እሷም በከባድ ፍንዳታ ድምፅ…
Read the full story at addis_news ↗