የግንባታ ግብዓቶች የሀገር ውስጥ ፍላጎቶችን በማሟላት ለውጪ ገበያ ጭምር እየቀረቡ ነው

WELCOMEneutral2026-08-08 10:54:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ ሲያጋጥሟት የነበሩትን የማክሮ-ኢኮኖሚ መዋቅራዊና ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች በዘላቂነት ለመቅረፍ እና የግሉን ዘርፍ የኢኮኖሚው ዋና ሞተር ለማድረግ ከለውጡ ወዲህ ታላቅ ፖሊሲ ቀርጻ ስትንቀሳቀስ ቆይታለች ሀገሪቱ በቀረጸችው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ትኩረት ከሰጠቻቸው ዘርፎች መካከል አንደኛው የግንባታውን ዘርፍ ማነቃቃትና ማዘመን ነው በዚህም መንግሥት ለዘርፉ ባመቻቸው ምቹ የፖሊሲ ከባቢ ምክንያት ባለፉት ስምንት ዓመታት ብቻ በግንባታ ዘርፍ አበረታች 8230 The post የግንባታ ግብዓቶች የሀገር ውስጥ ፍላጎቶችን በማሟላት ለውጪ ገበያ ጭምር እየቀረቡ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]