ረሃብ ሰውን በአካሉም በአእምሮውም የሚፈትን ከባድ መከራ ነው።
ረሃብ ሰውን በአካሉም በአእምሮውም የሚፈትን ከባድ መከራ ነው። በረሃብ ውስጥ መኖር የዕለት እንጀራን ብቻ ማጣት ሳይሆን ጤናን፣ ክብርንና ተስፋን የሚፈታተን አስከፊ ሕይወት ነው። //// የፍልሰታ ጾም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍልሰቷንና ክብሯን በማሰብ የሚጾም የጸሎት፣ የንስሐ፣ የምልጃና የምሕረት ጾም ነው። ጾመ ፍልሰታ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋዋ ከሞትና መቃብር መለየትና ማረግን ያመለክታል። በእነዚህ የተቀደሱ ቀናት ምእመናን በጾም፣ በስግደት፣ በጸሎትና በምጽዋት በመትጋት የእግዚአብሔርን ምሕረት ይለምናሉ፤ “እምነት ያለው ሥራ ይኑረው” እንዲል ቃሉ፣ ጾም ከምጽዋት ጋር ሲታጀብ በፊቱ የተወደደ መሥዋዕት ይሆናል። “ቤተ ቅዱሳን ፈትለወርቅ ማርያም የእናቶች ገዳም” በከባድ ንፋስና ዝናብ ምክንያት ቤተ መቅደሱ…
Read the full story at addis_news ↗