አሜሪካ የኤምባሲዎቿን ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ልትቀንስ ነው

ADDIS_NEWSneutral2026-08-08 11:02:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

አሜሪካ የኤምባሲዎቿን ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ልትቀንስ ነው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአፍሪካ አህጉር ውስጥ የቪዛ ማመልከቻዎችን የሚያስተናግዱ ኤምባሲዎቹንና ቆንስላዎቹን ቁጥር ከ50 ወደ 20 ዝቅ ለማድረግ ማቀዱ ተሰምቷል። ይህ የተቋማት ውህደትና ቅነሳ ውሳኔ በተለይም በትራምፕ አስተዳደር እየተተገበረ ያለው ጥብቅ የኢሚግሬሽን ቁጥጥር አካል ሲሆን፣ በመጪዎቹ ሳምንታት ተግባራዊ መሆን ይጀምራል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]