በአለታ ወንዶ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ‼

WASULIFEneutral2026-08-08 12:19:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአለታ ወንዶ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ‼ በአለታ ወንዶ ከተማ ቡልቱማ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ። ከቦረና ወደ ሀዋሳ ሲጓዝ የነበረ የፌዴራል ፖሊስ ተሽከርካሪ (ታርጋ ኮድ 1190 EFP) ባጋጠመው አደጋ የስድስት ሰዎች (5 ወንዶች እና 1 ሴት) ህይወት ሲያልፍ፣ በተመሳሳይ አቅጣጫውን የሳተ ሲኖትራክ መኖሪያ ቤት ሰብሮ በመግባቱ የ1እግረኛ ህይወት አልፏል። የሌሊት አሽከርካሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መልእክት ተ አስተላልፏል።ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]