ኢትዮጵያ 1-2 🤩
ኢትዮጵያ 1-2 🤩 አልማዝ ዮሐንስ በሴቶች 3000 ሜትር መሠናክል 9:15.81 በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳሊያ ስትወስድ፤ የ አገሯ ልጅ ወሰኔ አሰፋ ደግሞ በ9:30.50 ሁለተኛ በመውጣት አጅባታለች :: የኬንያዋ 🇰🇪 አናታሻ ቼፕቶ በ9:37.18 ሦስተኛ በመውጣት የነሐስ 🥉 ሜዳሊያ አግኝታለች ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን (World Athletics)
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗