በምዕራብ ጎጃም ዞን የተሰማራው ሠራዊት ተልዕኮውን በላቀ ጀግንነት እየተወጣ መሆኑ ተገለፀ።
በምዕራብ ጎጃም ዞን የተሰማራው ሠራዊት ተልዕኮውን በላቀ ጀግንነት እየተወጣ መሆኑ ተገለፀ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 02 ቀን 2018 ዓ.ም የምስራቅ ዕዝ ኮር አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል መላኩ ገላነህ በፀጥታ ማስከበር ግዳጅ ላይ የሚገኘውን የኮሩን ሠራዊት የዝግጁነት ደረጃ በቃኙበት ወቅት እንደተናገሩት ፣ የኮሩ ሠራዊት የህዝብን ሰላም ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ህግ የማስከበር ተግባር አጠናክሮ ይቀጥላል። ኮሩ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና ሁሉ የተላላኪዎችን ሴራ በማምከን ድልን መቀዳጀት የተለየ መለያው እንደሆነም አንስተዋል። የኮሩ የሠራዊት አባላት የመንግስት ተቋማትን ደህንነት በመጠበቅ እና የህዝብን ሰላም አስተማማኝ ከማድረግ አንፃር እያከናወኑት ያለው ግዳጅ ውጤታማ መሆኑንም አረጋግጠዋል። ኮሩ ትልቅ አሃድ እንደመሆኑ መጠን በተሰጠው ተልዕኮ ሁሉ ታላላቅ ድሎችን እና ታሪካዊ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗