ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በሁሉም ዘርፎች ሰፊ የልማት ሥራ ላይ ትገኛለች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ ነሐሴ 2 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና ብቻ ሳይሆን በሁሉም ዘርፎች ሰፊ ልማት ላይ ትገኛለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄዎች እና ትግሎች የኢትዮጵያ ታሪክ እና የኦሮሞ ሕዝብ አበርክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል በማብራሪያቸውም በአሁኑ ወቅት እየታየ ያለውን ዘርፈ ብዙ ለውጥ መካድ አይቻልም ይሁን 8230 The post ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በሁሉም ዘርፎች ሰፊ የልማት ሥራ ላይ ትገኛለች 8211 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗