ኢራን እስከ 15 ሺህ ኪሎ ሜትር የሚጓዝ ሚሳኤል ልታመርት ነው!

WASULIFEneutral2026-08-08 13:42:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢራን እስከ 15 ሺህ ኪሎ ሜትር የሚጓዝ ሚሳኤል ልታመርት ነው! ​አንድ ከፍተኛ የኢራን የሃይማኖት መሪ አገራቸው እስከ 15,000 ኪሎ ሜትር ርቀት ተኩሳ ማሳረፍ የሚችሉ ሚሳኤሎችን ለማምረት ዝግጅት ላይ መሆኗን ገለጹ። ይህ የርቀት መጠን ቀጥታ አሜሪካን ጭምር የመምታት አቅም ያለው በመሆኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ስጋት ፈጥሯል። ​የአህቫዝ ከተማ የዓርብ ስግደት መሪ የሆኑት አብዶልናቢ ሙሳቪፋርድ፤ የኢራን የአሁኑ ሚሳኤሎች እስከ 2,000 ኪሎ ሜትር የሚጓዙና የኢየሩሳሌም አካባቢዎችን መምታት የሚችሉ መሆናቸውን በመጥቀስ፣ በእስራኤል ላይ አጸፋዊ እርምጃ እንደሚወስዱም አስጠንቅቀዋል። ​በኢራን፣ በእስራኤል እና በአሜሪካ መካከል ያለው ውጥረት ባየለበት ወቅት የተሰማው ይህ ዛቻ በቀጣናው አዲስ የግጭት እሳት ሊያነሳ ይችላል ተብሎ ተፈርቷል። #WasuMohammed video 👇Like +…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]