“ዓርብ የእረፍት ቀን ይሁን” በሀገራዊ

WASULIFEneutral2026-08-08 14:10:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ዓርብ የእረፍት ቀን ይሁን” በሀገራዊ ምክክሩ የቀረበው ምክረ-ሐሳብ‼ እየተካሄደ ባለው የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ በሃይማኖት ጉዳዮች አጀንዳ ላይ እየተወያዩ የሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተወካዮች፣ “ዓርብ” የእረፍት ቀን እንዲሆን ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰምቷል። ከአፋር ክልል የተወከሉ ተሳታፊዎች ነገሩኝ ብሎ ሐራምቤ ሬድዮ እንደዘገበው፤ ዓርብ በሙስሊሙ ማኅበረሰብ ዘንድ የጁምዓ ሶላት የሚሰገድበት ልዩ ቀን በመሆኑ የእረፍት ቀን እንዲደረግ ምክረ-ሐሳብ ቀርቧል። ከዚህ በተጨማሪም በውይይቱ የኢትዮጵያ ታሪክና የመንግሥት ግንባታ ትርክት እንደገና እንዲመረመር፣ የሀገሪቱ ሥርዓተ-ትምህርት እንዲሻሻል እና ተመጣጣኝ ውክልና እንዲኖር የሚሉ ነጥቦች ተነስተዋል። ተወካዮቹ አክለውም በሀገሪቱ ያሉ የውስጥ ግጭቶች በውይይትና በእርቅ መፍትሔ ማግኘት እንዳለባቸው አጽንዖት ሰጥተዋል። በምክክር ሂደቱ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]