ቀጣናውን ከማስተሳሰር እስከ ዓለም አቀፍ ተደማጭነት
አዲስ አበባ ነሐሴ 2 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ የአንድነት እንቅስቃሴ ውስጥ የአፍሪካውያንን የነጻነት ትግል ከመደገፍ ጀምሮ አህጉራዊ ተቋማትን በመመስረት ታሪካዊ ሚና ተጫውታለች የመደመር መንግሥት ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድና በአህጉሪቱ ያላትን የረጅም ዘመን የባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ታሪክ ማዕከል በማድረግ ዓለም አቀፍ ተደማጭነቷን የሚያጎሉ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረኮች ያላትን ተሳትፎ ማሳደግ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ 8230 The post ቀጣናውን ከማስተሳሰር እስከ ዓለም አቀፍ ተደማጭነት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗