ባሏን የገደለችው ግለሰብ‼

WASULIFEneutral2026-08-08 14:37:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

ባሏን የገደለችው ግለሰብ‼ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ሳርማለ ወረዳ ደርባ ማናና ቀበሌ ልዩ ቦታዉ ወካለ ወይም ወይዶ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ነው የወንጀል ድርጊቱ ተፈጽሟል።ተከሳሽ ተስፋይነሽ ዘለቀ የተባለች ሲሆን ከምሽቱ 2:00 ሰዓት አከባቢ ድርጊቱን ፈጽማለች። ተከሳሽ ከትዳር አጋሯ ሳሪያ ጋር በተነሳ አለመግባባት ምክንያት ምሽት ላይ ከቤት ወጥታ እንደተሰወረች ተገልጿል።የትዳር አጋሯም ተከሳሽን ለመፈለግ ወደ ጎረቤት ቤት ሲሄድ ወደዚያ አልመጣችም የሚል ምላሽ ያገኛል። በመቀጠልም ወደ መኖሪያ ቤቱ ተመልሶ በጓሮ በኩል ባትሪ እያበራ ሲፈልጋት ተከሳሽ ተደብቃ በነበረችበት ቦታ አጠገቧ እያለፈ እያለ ይዛዉ በነበረው ቆጮ መቁረጫ የቀኝ አንገቱን አንድ ጊዜ በመቁረጥ ህይወቱ እንዲያልፍ ማድረጉን የኮሬ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮማንደር ሲዳሞ ማዳሞ ለብስራት ተናግረዋል። ፖሊስም…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]