የምክክሩ የአጀንዳ ምክረ ሃሳቦች ለሥራ ቡድኖች መቅረብ ጀመሩ

WELCOMEneutral2026-08-08 14:58:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

160 አዲስ አበባ ነሐሴ 2 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምክክሩ የአጀንዳ ምክረ ሃሳቦች ለሥራ ቡድኖች መቅረብ ጀምረዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከእያንዳንዱ የባለ 500 አባላት የሥራ ቡድን የተመረጡ 30 አባላት ከስልታዊ ቡድኖች የቀረቡ የአጀንዳ ምክረ ሃሳቦችን ተቀናጅተው 500 አባላት ላሏቸው 8 የሥራ ቡድኖች ማቅረብ ጀምረዋል የተጠናቀሩ የአጀንዳ ሃሳቦች ላይ የመወያየቱ ሒደት በመጪው ሰኞ የሚቀጥል 8230 The post የምክክሩ የአጀንዳ ምክረ ሃሳቦች ለሥራ ቡድኖች መቅረብ ጀመሩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]