ከሀገር አልፎ ለዓለም ሰላም መከበር የማይተካ ሚና ያለው የሀገር መከላከያ ሠራዊት

WELCOMEneutral2026-08-08 15:21:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 2 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለሀገር ህልውና ነጻነት እና ቀጣይነት ለድንበሯና ለህዝቧ ደህንነት ሌሊትና ቀን የሚተጋ ኃይል ነው በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሉዓላዊነት ዋስትና እና የሀገራዊ አንድነት ዋና ምሰሶ ሆኖ ቆይቷል ይህ ሠራዊት ተራራና ሸለቆዎች ሳይበግሩት የተፈጥሮ ፈተናዎችን ሁሉ ተቋቁሞ ለሀገር ክብር የሚሰለፍ የቁርጥ ቀን ልጅ 8230 The post ከሀገር አልፎ ለዓለም ሰላም መከበር የማይተካ ሚና ያለው የሀገር መከላከያ ሠራዊት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]