በበየዳ ወረዳ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ነዋሪዎች ለከፋ የምግብ እጥረት ተዳርገዋል ተባለ
በበየዳ ወረዳ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ነዋሪዎች ለከፋ የምግብ እጥረት ተዳርገዋል ተባለ በሰሜን ጎንደር ዞን ውስጥ ከሚገኙ ወረዳዎች መካከል አንዱ በሆነው በበየዳ ወረዳ በያዝነው የክረምት ወቅት በጣት ከሚቆጠሩ ቀናት በስተቀር ምንም አይነት ዝናብ ባለመጣሉ በወረዳው አብዛኛዎቹ ቀበሌዎች ድርቅ መከሰቱ ተነግሯል።የበየዳ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሸጋው ብርሀን ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት በአካባቢው ባለፋት የሚያዚያ እና የመጋቢት ወራት ላይ የነበረው የዝናብ መጠን ስርጭት ጥሩ የሚባል ነበር።ነገር ግን በግንቦት እና በሰኔ ወር ላይ ዝናብ መጣል በማቆሙ፣ ቀድሞ የተዘራው ሰብል፣ የመድረቅ እና የመቃጠል አደጋ አጋጥሞታል ነው ያሉት። የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ በበቀሉ ማሳዎች ላይ ክሽክሽ የተባለ ተባይ መከሰቱ የተነገረ ሲሆን በወረዳው በዘር ከተሸፈነው 17 ሺህ ሄክታር መሬት ውስጥ…
Read the full story at zena24now ↗