ያልተጠገነው የአማራ ቁስል እና አዲሱ የሕገወጡ ሕወሃት የጦርነት ሴራ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-08 15:40:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

ያልተጠገነው የአማራ ቁስል እና አዲሱ የሕገወጡ ሕወሃት የጦርነት ሴራ በማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ታሪካችን ውስጥ ለአንዲት ሀገር ህልውና እና ለአዝማች ሕዝቦቿ አብሮ መኖር መሠረቱ እኩልነት፣ ፍትሕ እና እውነተኛ ወንድማማችነት ናቸው። ኾኖም ግን ባለፉት ሦሥት አሥርት ዓመታት ሕገወጡ ሕወሃት በሕዝቦች መካከል የዘራው የብሔር እና የዘር ከፋፋይነት እንዲሁም በአማራ ሕዝብ ላይ ያደረሰው ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ጠባሳ አሁንም ድረስ አልተጠገነም። የሕወሃት የጥላቻ ጉዞ የተጀመረው ገና በጫካ ትግሉ ወቅት ነበር። አማራውን የብሔሮች ሁሉ "ቀደምት ጨቋኝ" አድርጎ በመፈረጅ የተጻፈው ስሁት ትርክት ድርጅቱ ወደ ሥልጣን ሲመጣም የሀገሪቱ የፖለቲካ እና የትምህርት ሥርዓት ማዕከል እንዲኾን ተደረገ። ይህ ሥልታዊ ማግለል አማራው በገዛ ሀገሩ ባለቤትነት እንዳይሰማው እና በየቀኑ የሥነ-ልቦና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]