ቻድ ለአፍሪካውያን የቪዛ መስፈርትን ሙሉ በሙሉ አንሳታለች!

WASULIFEneutral2026-08-08 16:00:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቻድ ለአፍሪካውያን የቪዛ መስፈርትን ሙሉ በሙሉ አንሳታለች! ​ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ጀምሮ ህጋዊ ፓስፖርት ያለው ማንኛውም የአፍሪካ ሀገር ዜጋ ያለ ምንም ቅድመ ቪዛ ወደ ቻድ መግባት እንደሚችል ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ይፋ አድርገዋል። ​በዚህም ቻድ ከአህጉራዊ ትስስርና ከዜጎች ነፃ እንቅስቃሴ አንጻር ውሳኔውን ያስተላለፈች 8ኛዋ የአፍሪካ ሀገር ሆናለች። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]