ሞናጎ ኤሌቬተር ከቱርኩ ኬያርሲ ድርጅት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ

ZENA24NOWneutral2026-08-08 16:01:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሞናጎ ኤሌቬተር ከቱርኩ ኬያርሲ ድርጅት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ ሞናጎ ኤሌቬተር በዱከም ከተማ ከመንግስት በተረከበው 10ሺ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የኤሊቬተር መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን አስታውቋል። የሞናጎ ኤሌቬተር መስራችና ስራ አስኪያጅ አቶ ተስፋሁን ኢሳያስ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት ድርጅታቸው ላለፉት አምስት ዓመታት ከቱርኩ ኩባንያ ጋር በቅርበት ሲሰራ የቆየ ሲሆን፣ በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች በሚገኙ ሆስፒታል፣ የተለያዩ መንግስታዊ ፕሮጀክት ላይ እና የግል ማዕከላት ግንባታዎች ላይ ትልልቅ ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል። ከፍተኛ የኢንቨስትመንት አቅምና ፍላጎት ያየው የኢትዮጵያ መንግስት ለፋብሪካ ግንባታ የሚሆን መሬት ፈቅዶላቸዋል ቦታውን የማጠርና የዝግጅት ስራዎች የተጠናቀቁ ሲሆን፣ በሚቀጥሉት ከ3 እስከ 4 ወራት ውስጥ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]