ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በሁሉም ዘርፎች ሰፊ የልማት ሥራ ላይ ትገኛለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በሁሉም ዘርፎች ሰፊ የልማት ሥራ ላይ ትገኛለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በግብርና ብቻ ሳይሆን በሁሉም ዘርፎች ሰፊ ልማት ላይ ትገኛለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄዎች እና ትግሎች፣ የኢትዮጵያ ታሪክ እና የኦሮሞ ሕዝብ አበርክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም በአሁኑ ወቅት እየታየ ያለውን ዘርፈ ብዙ ለውጥ መካድ አይቻልም፤ ይሁን እንጂ የተገኘውን ውጤት አጠናክሮ ለማስቀጠል ሰፊ ሥራ እና ድካም ይጠይቃል ብለዋል፡፡ በተጨባጭ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ነገር በብዛት ታይቷል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ ለአብነትም በኦሮሚያ ክልል የግብርና ምርት ከ168 ሚሊየን ኩንታል ወደ 510 ሚሊየን ኩንታል የታየው እድገት ትልቅና አበረታች ውጤት…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗