በኮሬ ዞን የገዛ ባሏን የገደለችው ግለሰብ በእስራት ተቀጣች
በኮሬ ዞን የገዛ ባሏን የገደለችው ግለሰብ በእስራት ተቀጣች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ሳርማለ ወረዳ ደርባ ማናና ቀበሌ ልዩ ቦታዉ ወካለ ወይም ወይዶ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ነው የወንጀል ድርጊቱ ተፈጽሟል።ተከሳሽ ተስፋይነሽ ዘለቀ የተባለች ሲሆን ከምሽቱ 2:00 ሰዓት አከባቢ ድርጊቱን ፈጽማለች። ተከሳሽ ከትዳር አጋሯ ሳሪያ ጋር በተነሳ አለመግባባት ምክንያት ምሽት ላይ ከቤት ወጥታ እንደተሰወረች ተገልጿል።የትዳር አጋሯም ተከሳሽን ለመፈለግ ወደ ጎረቤት ቤት ሲሄድ ወደዚያ አልመጣችም የሚል ምላሽ ያገኛል። በመቀጠልም ወደ መኖሪያ ቤቱ ተመልሶ በጓሮ በኩል ባትሪ እያበራ ሲፈልጋት ተከሳሽ ተደብቃ በነበረችበት ቦታ አጠገቧ እያለፈ እያለ ይዛዉ በነበረው ቆጮ መቁረጫ የቀኝ አንገቱን አንድ ጊዜ በመቁረጥ ህይወቱ እንዲያልፍ ማድረጉን የኮሬ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮማንደር ሲዳሞ…
Read the full story at addis_news ↗