ያልተጠናቀቀ ህንፃ ማከራየት‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-08 18:26:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ያልተጠናቀቀ ህንፃ ማከራየት‼️ በአዲስ አበባ ያልተጠናቀቁ ሕንፃዎችን የሚያከራዩ አከራዮች የ100 ሺሕ ብር ቅጣት እና የወንጀል ተጠያቂነትይጠብቃቸዋል። 📄 የእሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ያዘጋጀው አዲስ የአደጋ ሥጋት ደኅንነት መመሪያ ወደ ሥራ ገብቷል። በመመሪያው የተካተቱ ክልከላዎች፦ ⚡️ በሕንፃ ግንባታ ወቅት የሠራተኞች ደኅንነት መጠበቂያ መስፈርቶችን አለማሟላት፣ ⚡️ ለአደጋ የሚያጋልጡ የተቆፈሩ ጉድጓዶችን አለመከለልና ምልክት አለማድረግ፣ ⚡️ ለአደጋ የሚያጋልጡ ጠንካራ ያልሆኑ የማደላደያ ቁሳቁሶችን መጠቀም፣ ⚡️ በቀላሉ ሊደረመስ የሚችል አፈርና የግንባታ ተረፈ ምርቶችን ማከማቸት። 👉 እርምጃው ግንባታቸው ሳይጠናቀቅና የደኅንነት ማረጋገጫ ሳያገኙ ለአገልግሎት የሚውሉ ሕንፃዎች በዜጎች ሕይወትና ንብረት ላይ ከፍተኛ አደጋ ከመደቀናቸው ጋር ተያይዞ የመጣ ነው።…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]