ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመንግሥት ካቢኔ ውስጥ መካተታቸው የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋቱን ያረጋገጠ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ ነሐሴ 2 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ የፖለቲካ አመለካከቶች ላይ የተሰማሩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመንግሥት ካቢኔ ውስጥ እንዲካተቱ መደረጉን የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋቱን ያረጋገጠ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት ከለውጡ በፊት በነበረው መንግሥት የሕዝቡን ቁጥር መሰረት ያደረገ ፍትሃዊ የሕዝብ ውክልና እና የስልጣን ክፍፍል አልነበረም በወቅቱ የነበሩት 8230 The post ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመንግሥት ካቢኔ ውስጥ መካተታቸው የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋቱን ያረጋገጠ ነው 8211 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗