ሕገ ወጡ ህወሓት እውነተኛ ጥያቄ የለውም የውጭ ጠላት መሳሪያ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)

WELCOMEneutral2026-08-08 18:45:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 2 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን እውነተኛ ጥያቄ ያለው ሳይሆን የውጭ ጠላት መሳሪያ ሆኖ እየሰራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ በማህበራዊ ፖለቲካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል በማብራሪያቸውም ሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን በውጭ ጠላቶቻችን ተገዝቶ ኢትዮጵያን በመረበሽ ሰላም በማሳጣት መቀጠል 8230 The post ሕገ ወጡ ህወሓት እውነተኛ ጥያቄ የለውም የውጭ ጠላት መሳሪያ ነው 8211 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]