(ዘ-ሐበሻ ዜና) የወባ በሽታ አምጪ ተውሳኮች መድኃኒቱን እየተላመዱት መምጣታቸው አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን ኔቸር ማይክሮባዮሎጂ መጽሔት ላይ ዛሬ የታተመ አዲስ ጥናት ይፋ አድርጓል። በጥናቱ መሠረት ‘ፕላስሞዲየም ፋልሲፓረም’ የተሰኘውና አደገኛው የወባ አምጪ ተውሳክ ቀደም ሲል አገልግሎት ላይ ውለው ለተቋረጡም ሆነ በአሁኑ ወቅት ጥቅም ላይ ላሉ መድኃኒቶች የመቋቋም አቅሙን አጣምሮ እያዳበረ ይገኛል።

ZEHABESHANEWSneutral2026-08-09 04:57:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የወባ በሽታ አምጪ ተውሳኮች መድኃኒቱን እየተላመዱት መምጣታቸው አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን ኔቸር ማይክሮባዮሎጂ መጽሔት ላይ ዛሬ የታተመ አዲስ ጥናት ይፋ አድርጓል። በጥናቱ መሠረት ‘ፕላስሞዲየም ፋልሲፓረም’ የተሰኘውና አደገኛው የወባ አምጪ ተውሳክ ቀደም ሲል አገልግሎት ላይ ውለው ለተቋረጡም ሆነ በአሁኑ ወቅት ጥቅም ላይ ላሉ መድኃኒቶች የመቋቋም አቅሙን አጣምሮ እያዳበረ ይገኛል። በኢትዮጵያ አርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት እና በለንደን የንፅህና እና ትሮፒካል ህክምና ትምህርት ቤት ተመራማሪዎች የተመራው ይህ ጥናት፣ ከ2019 እስከ 2023 በ15 የኢትዮጵያ ወረዳዎች የተሰበሰቡ 605 ናሙናዎችን መርምሯል። በውጤቱም ከዓመታት በፊት ለዚህ ተውሳክ ህክምናነት የተቋረጠውን ‘ክሎሮክዊን’ መድኃኒት የመቋቋም አቅም አሁንም በ61.2 በመቶ ናሙናዎች ላይ ተገኝቷል።…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]