የህወሓት አመራር ከኤርትራና ከሌሎች ኃይሎች ጋር ፈጠርነው ያሉት ጥምረት "የጥፋት ቀመር ነው" - ጌታቸው ረዳ‼️
የህወሓት አመራር ከኤርትራና ከሌሎች ኃይሎች ጋር ፈጠርነው ያሉት ጥምረት "የጥፋት ቀመር ነው" - ጌታቸው ረዳ‼️ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የህወሓት አመራሮች ከኤርትራው የኢሳይያስ አፈወርቂ ሥርዓትና ከሌሎች የፌደራል መንግሥቱን በሚቃወሙ ኃይሎች ጋር የፈጠሩት ጥምረት በትግራይና በመላው አገሪቱ ላይ ታላቅ ጥፋት የሚያመጣ «የጥፋት ቀመር» ነው ሲሉ ኮነኑ። አቶ ጌታቸው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት እንዳመለከቱት፣ የህወሓት አመራር ቀደም ሲል የፌደራል መንግሥቱን ለማፍረስ ከውስጥና ከውጭ ኃይሎች ጋር የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ሲክድ ቢቆይም፣ አሁን ላይ ግን «የማይመለሱበትን ወሳኝ እርምጃ መውሰዱን» እና ወደ ኃይል አማራጭ መሸጋገሩን በአደባባይ እያወጀ ይገኛል። የጥምረቱ ዋና ዓላማ፦ የህወሓት አመራር ዓላማ የምዕራብ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗