በሱዳን የተቃጠለው የኤርትራ ገንዘብ‼️
በሱዳን የተቃጠለው የኤርትራ ገንዘብ‼️ ቲኤን ኒውስ እንደዘገበው በሱዳን ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በስፋት እየተዘዋወረ የሚገኝ አንድ የቪዲዮ ምስል፣ በእሳት እየነደደ ባለ አንድ ቤት ውስጥ በአብዛኛው ትላልቅ ኖቶች የሆኑ ከፍተኛ መጠን ያላቸው የኤርትራ የገንዘብ ኖቶች (ናቅፋ) አብረው ሲቃጠሉ ያሳያል። የኤርትራ መንግስት በቅርቡ ዜጎች በእጃቸው የሚገኘውን የናቅፋ ገንዘብ በሙሉ ወደ ባንክ አካውንታቸው እንዲያስገቡ ትዕዛዝ ማስተላለፉ ይታወሳል። የባንክ አካውንት የሌላቸው ዜጎችም አዲስ አካውንት እንዲከፍቱ ግዴታ ተጥሎባቸዋል። ይህ የመንግስት እርምጃ በዋናነት በሱዳን እና በትግራይ አካባቢዎች ከባንክ ስርዓት ውጪ ተከማችቶ የሚገኘውን ከፍተኛ መጠን ያለው ጥሬ ገንዘብ ወደ መደበኛው የባንክ ስርዓት ለመመለስ ያለመ መሆኑ ይገመታል። ይሁን እንጂ ይህ የወጣው ቪዲዮ፣ አሁንም ቢሆን እጅግ ከፍተኛ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗