5ቱ ለሙስና በከፍተኛ ደረጃ የተጋለጡ የመንግሥት ተቋማት‼
5ቱ ለሙስና በከፍተኛ ደረጃ የተጋለጡ የመንግሥት ተቋማት‼ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ባካሄደው አዲስ የዳሰሳ ጥናት፣ የመሬትና የገቢዎች ተቋማትን ጨምሮ በርካታ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውስጥ ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ይፋ አደረገ። በጥናቱ መሠረት:- 1.የመሬት አስተዳደርና የይዞታ ምዝገባ፣ 2. የገቢዎችና ታክስ ጽሕፈት ቤቶች፣ 3. የኮንስትራክሽን ፈቃድ ቁጥጥር፣ 4. የንግድና ትራንስፖርት ቢሮዎች፣ እንዲሁም 5. የወረዳና የቀበሌ አስተዳደሮች በከፍተኛ ደረጃ ለሙስና የተጋለጡ ተቋማት ተብለው ተለይተዋል። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗