የአየር ንብረት ለውጥ ቀጣዩ የጤና ሥጋት?
የአየር ንብረት ለውጥ ቀጣዩ የጤና ሥጋት? ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም (አሚኮ) እየጨመረ የመጣው የሙቀት መጠን፣ ድርቅ፣ መደበኛ ያልኾነ የዝናብ ሥርጭት እና ጎርፍ የምግብ እጥረትን ይፈጥራሉ። በተጨማሪም ለተላላፊ በሽታዎች ሥርጭት መስፋፋት ምክኒያት ይኾናሉ። ሲጂቲኤን አፍሪካ በአፍሪካ የሚገኙ በርካታ ቤተሰቦች ህይወታቸው የተመሰረተው በዝናብ እርሻ ላይ በመኾኑ በአየር ንብረት መዛባት ምክንያት ሰብላቸው እና እንስሳቶቻቸው ሲጠፉ ለዓመታት ያፈሩት…
Read the full story at amharamassmedia ↗