ተማሪዎች ከክፍል ክፍል የሚዘዋወሩት በብቃት ብቻ ነው።
ተማሪዎች ከክፍል ክፍል የሚዘዋወሩት በብቃት ብቻ ነው። ነገ ሀገርን የሚረከቡ ብቁ ዜጎችን ለማፍራት ትምህርት ቤቶችን ከማሻሻል ባለፈ፣ በመማር ማስተማር ሂደት ብቃትን ማረጋገጥ እንደ ሀገር በትኩረት እየተሠራ ይገኛል። በአማራ ክልልም ባለፉት ዓመታት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራት መከናወናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። በአማራ ክልል ትምህርትት ቢሮ ምክትል ኀላፊ እየሩስ መንግሥቱ እንደገለጹት በሥርዓተ ትምህርቱ የተቀመጡ እሳቤዎችን ወደ ተግባር…
Read the full story at amharamassmedia ↗