ኤርትራ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያገኘችው አዲስ ሹመት ተቺዎቿን ማስቆጣቱ ተገለጸ

WASULIFEneutral2026-08-09 09:06:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኤርትራ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያገኘችው አዲስ ሹመት ተቺዎቿን ማስቆጣቱ ተገለጸ ​የኤርትራው ዲፕሎማት አቶ ሀብቶም ዘርዓይ ግርማይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የ2026 የማህበራዊ መድረክ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸው ተቺዎችን ማስቆጣቱን የማስታወቂያ ሚኒስትሩ አቶ የማነ ገብረመስቀል ገልፀዋል። አቶ የማነ ተቃውሞው የመጣው ኤርትራ በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ የምታደርገው አስተዋጽኦ እውቅና ማግኘቱ ተቺዎች ሀገሪቱን ለማጥላላት የሚያደርጉትን ዘመቻና የሎቢስት ጥቅም ስለሚያከሽፍባቸው እንደሆነ ገልጸው፣ ኤርትራ ዓለም አቀፍ ተሳትፎዋን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታውቀዋል። ከሰሞኑ በዚህጨሹመት ላይ የተነሳው ተቃውሞ ዲሞክራሲና ሰብዓዊ መብት የሚባል ነገር የማታውቀው ኤርትራ እንት ለቦታው ትመጥናለች በሚል እንደነበር ተዘግቧል። #WasuMohammed video…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]