የመደመር መንግሥት ዜጎችን ማዕከል ያደረገ የዲፕሎማሲ መርህ
አዲስ አበባ ነሐሴ 3 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር የውጭ ፖሊሲ ስኬት የሚለካው በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ባለው ተጽዕኖ ብቻ ሳይሆን የዜጎችን ክብርና ደህንነት በሀገርም ውስጥ ሆነ በውጭ ሀገራት በማስጠበቅ ጭምር ነው ባለፉት ስምንት ዓመታት የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ችግሮች ሲፈጠሩ ብቻ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ችግሮችን አስቀድሞ በመለየት ርምጃ የሚወስድ በጋራ እድገት ላይ የተመሰረተ 8230 The post የመደመር መንግሥት ዜጎችን ማዕከል ያደረገ የዲፕሎማሲ መርህ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗