ሀገራዊ ምክክር ወደ ዘላቂ ሰላምና መግባባት የሚደረግ ታሪካዊ ጉዞ
አዲስ አበባ ነሐሴ 3 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪኳ በአንድነት በቆሙ ህዝቦቿ በርካታ አኩሪ ድሎችን ተቀዳጅታለች የየራሳቸው ውብ ማንነት ያላቸው ብሔር ብሔረሰቦች መናኸሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ ነጻነትና ክብሯን አስጠብቃ እስከ ዛሬ ዘልቃለች እነዚህ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች የየራሳቸው አስተዳደራዊ የልማትና ፖለቲካዊ ጥያቄዎችና ፍላጎቶች ሊኖሯቸው ይችላል ኢትዮጵያ የምትፈልገው ከግጭት ይልቅ ውይይት ከመለያየት ይልቅ መግባባት ከመከፋፈል ይልቅ የጋራ 8230 The post ሀገራዊ ምክክር ወደ ዘላቂ ሰላምና መግባባት የሚደረግ ታሪካዊ ጉዞ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗