የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የዕለተ ሐሙስ ውዳሴ ማርያም አንድምታ “መሐለ እግዚአብሔር ለዳዊት…” በሚለው ውስጥ የሚነሳ ታሪክ እናገኛለን፡፡
የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የዕለተ ሐሙስ ውዳሴ ማርያም አንድምታ “መሐለ እግዚአብሔር ለዳዊት…” በሚለው ውስጥ የሚነሳ ታሪክ እናገኛለን፡፡ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት በንግስናው ዘመን በጊዜው የነበረው ነቢዩ ቅዱስ ናታን ወደ ቤተ መንግስቱ ሊጠይቀው ሲመጣ ንጉሱን አዝኖ ተክዞ አየው፡፡ “ምነው አዝነሀል ተክዘሃል?” አለው፡፡ እርሱም “እኔ በጽድ በዝግባ ከተሰራ ቤተ መንግስት ተቀምጬ፣ ታቦተ ጽዮን በድንኳን ተቀምጣ ምነው አላዝን አልተክዝ?” አለው፡፡ ነቢዩም መልሶ “ጠላት እንደሆነ ጠፍቶልሀል፣ ለምን አታንጽም?” አለው፡፡ ቅዱስ ዳዊትም “ያስ ቢሆን ለእግዚአብሔር ካላመለከትክልኝ ይሆናልን?” አለው፡፡ ሁለቱም ሱባኤ ሲገቡ ለነቢዩ ቅዱስ ናታን “አኮ አንተ ዘትነድቅ ሊተ ቤተ፣ አላ ወልድከ ዘወጽአ እምሐቔከ” “አንተ አይደለህም ቤቴን የምትገነባው፣ ከአብራክህ የወጣው ልጅህ እንጂ”…
Read the full story at addis_news ↗