የ«መሶብ» የአንድ ማዕከል አገልግሎት - ​በመቐለ

WASULIFEneutral2026-11-02 10:29:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

የ«መሶብ» የአንድ ማዕከል አገልግሎት - ​በመቐለ ​በመቐለ ከተማ 114 ዓይነት አገልግሎቶችን በአንድ ጣሪያ ስር የሚሰጠውን የ«መሶብ» የአንድ ማዕከል አገልግሎት በፍጥነት ለማስጀመር የፌደራልና የከተማዋ ባለአደራ አስተዳደር አመራሮች ውይይት አድርጓል። የመቐለ ከተማ ከንቲባ ዶ/ር ሺሻይ አማረ በበኩላቸው ዘመናዊው አሰራር በትግራይ ክልል በፍጥነት እንዲተገበር በትኩረት እንደሚሰራ አስታውቀዋል። ዋሱመሐመድ ============ ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]