ከለነገዋ የተመረቁ ሴቶች አዲስ አበባን ለዘመናት የከረሙ ስብራቶቿ የሚጠገኑባት ከተማ የማድረግ ማሳያ ናቸው ከንቲባ አዳነች አቤቤ

WELCOMEneutral2026-08-09 09:59:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 3 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)አዲስ አበባ ማህበራዊ ፍትህ የሰፈነባት እንዲሁም ለዘመናት የከረሙ ስብራቶቿ የሚጠገኑባት ከተማ የማድረግ የተግባር ውጤት ፍሬ ማሳያዎች ከለነገዋ ተመርቀው አዲስ ህይወት እየመሩ ያሉት ሴቶች እህቶቻችን ናቸው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክትበተለያዩ ማህበራዊ ችግር ውስጥ የነበሩ በለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል 8230 The post ከለነገዋ የተመረቁ ሴቶች አዲስ አበባን ለዘመናት የከረሙ ስብራቶቿ የሚጠገኑባት ከተማ የማድረግ ማሳያ ናቸው 8211 ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]