በዕውቀትና በተግባራዊ ክህሎት የተጠናከረ የሰው ኃይል መገንባት ወሳኝ ነው ወሮ ሙፈሪያት ካሚል
አዲስ አበባ ነሐሴ 3 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያላትን ሀብትና ጸጋ በአግባቡ ተጠቅማ የዜጎችን ኑሮ ማሻሻል እንድትችል በዕውቀትና በተግባራዊ ክህሎት የተጠናከረ የሰው ኃይል መገንባት ወሳኝ ነው አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወሮ ሙፈሪያት ካሚል የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት በ2018 ዓ.ም ሥልጠናቸውን ያጠናቀቁ ከ1 ሺህ 898 በላይ ሰልጣኞችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል ሚኒስትሯ በዚሁ ወቅት እንዳሉት 8230 The post በዕውቀትና በተግባራዊ ክህሎት የተጠናከረ የሰው ኃይል መገንባት ወሳኝ ነው 8211 ወሮ ሙፈሪያት ካሚል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗