በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የዓይን ሐኪም ዶር ጳውሎስ ቀንዓ

WELCOMEneutral2026-08-09 10:23:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 3 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዶር ጳውሎስ ቀንዓ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የዓይን ሐኪም እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዓይን ሕክምና ትምህርት ክፍል መስራች ናቸው ለሃገራቸው በርካታ ቀዳሚ ታሪኮችን ያስመዘገቡት ዶክተር ጳውሎስ ቀንኣ ከሃገር ወጥተው በውጭ ሃገር ለመስራት በርካታ እድሎች የነበሯቸው ቢሆንም በቂ የሕክምና ዶክተሮች የሉንም በማለት ሃገራቸውን በታማኝነት አገልግለዋል ከቤሩት አሜሪካዊ ዩኒቨርሲቲ (ሊባኖስ) የመጀመሪያው 8230 The post በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የዓይን ሐኪም ዶር ጳውሎስ ቀንዓ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]