የአከራይ ተከራይ የውል እድሳትን በተመለከተ አጭር መረጃ ተሰጥቷል
የአከራይ ተከራይ የውል እድሳትን በተመለከተ አጭር መረጃ ተሰጥቷል የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በሁሉም ክፍለ ከተማ/ወረዳዎች እና በአዲስ መሶብ አንድ ማዕከል ቅዳሜ ሙሉ ቀን ጭምር የውል እድሳት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ብሏል። በእድሳቱ ወቅት የሚያስፈልጉ ሰነዶች (ኦርጅናል እና ኮፒ)፡ 📌የቤት ካርታ 📌ነባሩ የውል ስምምነት ሰነድ 📌የኪራይ ክፍያ የኤሌክትሮኒክስ ሰነድ 📌የአከራይና ተከራይ ዲጂታል ወይም ህጋዊ መታወቂያ (የነዋሪነት፣ የመስሪያ ቤት፣ መንጃ ፈቃድ ወዘተ.) 📌በወኪል ከሆነ ህጋዊ ውክልና እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል።እድሳቱጨእስከ ነሐሴ 30/2018 ድረሰ ይካሄዳል ተብሏል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…
Read the full story at wasulife ↗