የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ‼
የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ‼ በኮምቦልቻ ከተማ ቢራሮ ክፍለ ከተማ ራስ አገዝ ቀበሌ (ፀደይ ባንክ ፊት ለፊት) ነሐሴ 2 ቀን ከምሽቱ 2:30 ሰዓት ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ አምስት ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድና ቀላል አካል ጉዳት ደረሰ። አደጋው የደረሰው የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3-ኢ.ት 65277 የሆነ ታታ የህዝብ ማመላለሻ ባስ በእግረኞችና በባጃጅ ላይ በደቀሰው ግጭት ሲሆን፣ ህይወታቸውን ካጡት መካከል የሶስት ዓመት ህፃንም ይገኝበታል። selainም በንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል። አደጋውን ያደረሰው አሽከርካሪ ከአካባቢው የተሰወረ ሲሆን፣ ፖሊስ ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ለማዋልና የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት ክትትል እያደረገ ይገኛል። ለሟች ቤሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ መረጃው የኮምቦልቻ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ነው #WasuMohammed video 👇Like +…
Read the full story at wasulife ↗