ናይጄሪያ የወታደሮቿን ደመወዝ እስከ 80 በመቶ ለመጨመር ወሰነች

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-08-09 12:22:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

ናይጄሪያ የወታደሮቿን ደመወዝ እስከ 80 በመቶ ለመጨመር ወሰነች የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ቦላ ቲኑቡ ለአገሪቱ የጦር ኃይሎች አባላት ከ30 እስከ 80 በመቶ የሚደርስ የደመወዝ ጭማሪ ማጽደቃቸውን የፕሬዚዳንቱ ቤተ መንግሥት አስታወቀ። ይህ አዲስ የደመወዝ ጭማሪ ከፊታችን መስከረም 1 ቀን 2026 እ.ኤ.አ ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ሲሆን፣ በግምባር እና በተለያዩ ቦታዎች አገልግሎት የሚሰጡ ወደ 250 ሺህ የሚጠጉ የጦር ኃይሎች አባላትን ተጠቃሚ ያደርጋል። የደመወዝ ጭማሪው እንደ ማዕረጋቸው ደረጃ የተከፋፈለ ሲሆን የዝቅተኛ ማዕረግ ባለቤቶች የ80 በመቶ ከፍተኛ ጭማሪ ያገኛሉ። የመካከለኛ ማዕረግ አባላት ደግሞ የ50 በመቶ ጭማሪ የሚያገኙ ሲሆን፣ ከኮሎኔል በላይ ያሉ ከፍተኛ አመራሮችና ጄኔራሎች ደግሞ የ30 በመቶ ጭማሪ ተደርጎላቸዋል። በዚህ የደመወዝ ጭማሪ ምክንያት የሀገሪቱ የጦር ኃይል…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]