በወልቂጤ ከተማ ባጃጅ በማስቆም የኮቴ ሲቀበሉ የነበሩ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ
በወልቂጤ ከተማ ባጃጅ በማስቆም የኮቴ ሲቀበሉ የነበሩ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ በወልቂጤ ከተማ ባጃጆችን በማስቆም “የኮቴ” በሚል አላስፈላጊ ገንዘብ ሲቀበሉ በነበሩ ተከሳሾች ላይ የጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የእስራት ውሳኔ ማስተላለፉን የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ ኃላፊ አቶ ኤልያስ ሰብለጋ ለብስራት ራዲዮ ተናግረዋል።1ኛ ተከሳሽ ሪባቶ ታጁ እና 2ኛ ተከሳሽ ጀሚል ዘይኑ የማይገባቸውን ጥቅም ለማግኘት በማሰብ ከሐምሌ 2017 ዓ.ም እስከ መስከረም 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በተለያዩ ቀናት ወንጀሉን ሲፈጽሙ ቆይተዋል። ተከሳሾቹ ከጉብሬ ወደ ወልቂጤ የሚጓዙ ባጃጆችን «ካምፕ ሰፈር» ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በማስቆም “የኮቴ ካላመጣችሁ አታልፉም” በማለት የተለያየ መጠን ያለው ገንዘብ ሲቀበሉ እንደነበር ተገልጿል። የወልቂጤ ከተማ ፖሊስ ከጉራጌ ዞን ፖሊስ ጋር በመተባበር…
Read the full story at zena24now ↗