ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ በውይይት ሰላም እንዲወርድ ጥሪ አቀረቡ‼

WASULIFEneutral2026-08-09 14:13:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ በውይይት ሰላም እንዲወርድ ጥሪ አቀረቡ‼ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ የመንግስት እና የታጣቂ ኃይሎች ግጭት ቆሞ ሰላም እንዲወርድ ጠንካራ መግለጫ ሰጡ። በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ትግራይ፣ አፋር እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ያለው ግጭት ከፍተኛ የሰው ህይወት እያጠፋና መፈናቀል እያደረሰ መሆኑን የጠቀሱት ዋና ዳይሬክተሩ፣ ጦርነት ውድመትንና መጎሳቆልን እንጂ ዘላቂ መፍትሔ እንደማያመጣ ገልጸዋል። በመሆኑም የፌደራልና የክልል መሪዎች ከጦርነት ይልቅ ሰላማዊ ውይይትን እንዲመርጡ ጥሪ አስተላልፈዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]