አስደንጋጭ‼

ADDIS_NEWSneutral2026-11-02 10:32:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

አስደንጋጭ‼ የሳይበር ጥቃት ወይስ አስከፊ የተፈጥሮ አደጋ ? ወይስ የተለመደ የአደጋ ዝግጁነት ? ብሪታንያ ፣ ጃፓን እንዲሁም በርካታ የአውሮፓ አገራት መንግሥታት ዜጎቻቸው በድንገተኛ አደጋ ጊዜ ቢያንስ ለ72 ሰዓታት፣ አንዳንዶቹም እስከ አንድ ሳምንት የሚበቃ ምግብ፣ ውሃ፣ የመጀመሪያ እርዳታ መሣሪያዎች፣ ባትሪ፣ ፓወር ባንክና ሌሎች አስፈላጊ ቁሳቁሶችን በቤታቸው እንዲያዘጋጁ እያሳሰቡ ነው። ማሳሰቢያዎቹ እንደ ጦርነት ፣ ሳይበር ጥቃትና የተፈጥሮ አደጋ ባሉ ሁኔታዎች የመብራት፣ የውሃና የመገናኛ አገልግሎቶች ሊቋረጡ እንደሚችሉ በመገመት እርዳታ እስኪደርስ ድረስ ቤተሰቦች ራሳቸውን እንዲችሉ ለማዘጋጀት የቀረቡ ናቸው። ሆኖም እነዚህ የዝግጁነት ጥሪዎች በቅርቡ ሦስተኛው የዓለም ጦርነት (WW3) ወይም ሌላ አስከፊ የዓለም አደጋ ይከሰታል የሚል ይፋዊ ማስጠንቀቂያ አይደሉም። በብዙ አገራት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]