የባሕር በር – የዛሬው ትውልድ የነገ ዓድዋ!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-02 10:39:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

የባሕር በር – የዛሬው ትውልድ የነገ ዓድዋ! ኢትዮጵያ የጂኦፖለቲካዊ አቀማመጧን በመጠቀም ከጎረቤት ሀገራት ጋር በሰላም፣ በንግድ እና በጋራ ልማት የመተሳሰር ራዕይን አንገብጋቢ ብሔራዊ ጉዳይ አድርጋለች። የባሕር በር ጥያቄ የዛሬው ትውልድ የትኩረት ማዕከል ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ሌሎችን የመጉዳት ወይም የጦርነት ዓላማ የሌለው መኾኑን ግልጽ አድርገዋል። ይልቁንም የባሕር በር ፈጣን ዕድገት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]