የአሶሳ ከተማ ነዋሪዎች ቅሬታ አቀረቡ‼
የአሶሳ ከተማ ነዋሪዎች ቅሬታ አቀረቡ‼ 📌የገንዘብ ማሰባሰብ ቅሬታው በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አሶሳ ከተማ ከ5,000 እስከ 20,000 ብር ከንግዴዎች፣ እንዲሁም ከባጃጅና ሌሎች አሽከርካሪዎች ከ5,000 ብር በላይ ገንዘብ እየተሰበሰበ እንደሚገኝ ነዋሪዎች ገልጸዋል። 📌ገንዘቡን በኃይልና በግዳጅ የሚያስሰብሱት የፀጥታ ኃይሎች መሆናቸውን በመጥቀስ፣ "አንከፍልም" ያሉ ነዋሪዎች መታሰራቸውንና አቅም እንደሌላቸው አወስተዋል። 📌 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልና የአሶሳ ከተማ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን በመግለጽ የሚመለከተው አካልና መንግሥት አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ…
Read the full story at wasulife ↗