ትራምፕ የ“ወሊድ ቱሪዝምን” ለማገድ አዲስ ትዕዛዝ ፈረሙ፤ “የትውልድ ዜግነት መብትን ቀልድ አድርገውታል” ሲሉ ተናገሩ
ትራምፕ የ“ወሊድ ቱሪዝምን” ለማገድ አዲስ ትዕዛዝ ፈረሙ፤ “የትውልድ ዜግነት መብትን ቀልድ አድርገውታል” ሲሉ ተናገሩ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አንዳንድ የውጭ ሀገር ዜጎች በቱሪስት ቪዛ ተጠቅመው ወደ አሜሪካ በመግባት ልጅ በመውለድ አውቶማቲክ የዜግነት መብት የሚያገኙበትን የ“ወሊድ ቱሪዝም” (Birth Tourism) አሰራር ለማገድ የሚያስችል አዲስ የፕሬዝዳንት አስፈጻሚ ትዕዛዝ ፈረሙ። ፕሬዝዳንቱ አዲሱን መመሪያ በኦቫል ኦፊስ (Oval Office) ውስጥ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ደግፈው ሲናገሩ፦ “የትውልድ ዜግነት መብትን መጫወቻና ቀልድ አድርገውታል” ሲሉ አሰራሩን አጥብቀው ኮንነዋል። ይህ የትራምፕ አዲስ እርምጃ የመጣው የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዚህ ቀደም የትውልድ ዜግነት መብትን ለማገድ ያወጡትን ተመሳሳይ መመሪያ ውድቅ ማድረጉን ተከተሎ ሲሆን፣ ፕሬዝዳንቱ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗