ዋና ዋና ነጥቦች፦ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ቆይታ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-09 16:11:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዋና ዋና ነጥቦች፦ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ቆይታ ያልተቀደሰ ጥምረት፦ በኦሮሚያ፣ በአማራና በትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች መንግሥትን ማሸነፍ እንደማይችሉ ሲረዱ ያልተቀደሰ ጋብቻ/ጥምረት ፈጥረዋል። አሮጌ የፖለቲካ አስተሳሰብ፦ የሕወሓት ቡድን ዛሬ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ሊሰካ በማይችል፣ በአሮጌ የፖለቲካ ሀሳብ እና አመራር ውስጥ ተቀርቅሮ ይገኛል። ታጣቂዎችን መሣሪያ ማድረግ፦ ቡድኑ በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ያሉ ታጣቂዎችን እንደ እኩል አጋር ሳይሆን ሀገርን ለማፍረስ እንደ መጠቀሚያ መሣሪያ እያደረጋቸው ነው። የውጭ ጠላቶች ፍላጎት ማገልገል፦ ኢትዮጵያን የማዳከም እና የመበተን የረጅም ጊዜ ስትራቴጂያዊ ፍላጎት ላላቸው ታሪካዊ የውጭ ጠላቶች መሣሪያ በመሆን እያገለገለ ይገኛል። ወደ ሕግ የበላይነት መሸጋገር፦ እውነተኛ ዲሞክራሲ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]