" የተዘጉ ቤቶች ቢያንስ እንኳ የቆጣሪ ኪራይ መክፈል አለባቸው " -  ኢንጂነር ጌቱ ገረመው

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-08-09 16:32:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

" የተዘጉ ቤቶች ቢያንስ እንኳ የቆጣሪ ኪራይ መክፈል አለባቸው " - ኢንጂነር ጌቱ ገረመው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሁለት ዓመት በፊት ይፋ ከተደረገው የታሪፍ ማሻሻያ ውጪ "ምንም ዓይነት አዲስ የተጨመረ የታሪፍ ማሻሻያ የለም" ሲል አስታወቀ። የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጅነር ጌቱ ገረመው ከታሪፍ ጭማሪ ጋር ተያይዞ ከደንበኞቹ ለሚነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ፤ ከ18 ዓመታት በኋላ የተደረገው የታሪፍ ማሻሻያ በሕዝቡ ላይ ከፍተኛ ጫና እንዳይፈጥር ለአራት ዓመታት ተከፋፍሎ በየሩብ ዓመቱ እንዲተገበር መወሰኑን ገልጿል። ​በዚህም መሠረት በአሁኑ ወቅት የሁለተኛው ምዕራፍ ትግበራ አጋማሽ ላይ እንደሚገኝና አሁን እየተከፈለ ያለው ቀደም ሲል በተቀመጠው እቅድ መሠረት የሚፈጸም እንጂ አዲስ የተጨመረ ታሪፍ አለመሆኑን አብራርቷል። ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጅነር ጌቱ ገረመው ምን አሉ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]