" ከልጆቻችን ጉሮሮ ተቀንሶ የተወሰደብን እህል ይመለስ፣ በሌሊት ጭነው የወሰዱት አካላት በሕግ ይጠየቁልን " - የአንካ ድጉና ቀበሌ ነዋሪዎች
" ከልጆቻችን ጉሮሮ ተቀንሶ የተወሰደብን እህል ይመለስ፣ በሌሊት ጭነው የወሰዱት አካላት በሕግ ይጠየቁልን " - የአንካ ድጉና ቀበሌ ነዋሪዎች 👉 " የደረሰን አቤቱታ የለም " - የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን ድጉና ፋንጎ ወረዳ፣ አንካ ድጉና ቀበሌ በሚገኘው አንካ ብሳሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም የተዘጋጁ ልዩ ልዩ የምግብ ቁሳቁሶች ከትምህርት ቤቱ ተጭነው መወሰዳቸውን የአካባቢው ሽማግሌዎች፣ የቀበሌው ስራ አስኪያጅ እና የአካባቢው ማህበረሰብ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። አካባቢው በድርቅ መመታቱን ተከተሎ ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም ከቀረበው ድጋፍ ውስጥ ፦ - ሩዝ፣ - ዘይት፣ - ቦለቄ፣ - ቂንጬ፣ - ስንዴና ጨው ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ/ም ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ገደማ በትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህርና በቀበሌው…
Read the full story at tikvahethiopia ↗