ሁቲ የሳውዲን አራምኮ ነዳጅ ማጣሪያ ደበደበ።
ሁቲ የሳውዲን አራምኮ ነዳጅ ማጣሪያ ደበደበ። የየመኑ "አማፂ ቡድን" ሰው አልባ አውሮፕላን በመጠቀም ጥቃት ማድረሱ ተገልጿል። ጃዛን የሚገኘው ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ የደረሰበት ጉዳት መኖሩ ቢረጋገጥም የጉዳት መጠኑ ግን የተገለጸ ነገር የለም። ሁቲ ከዚህ ቀደም በጃዛን የሚገኘውን የሳውዲ አረቢያ የአውሮፕላን ማረፊያ ኢላማ አድርጓል። ይህን ተከትሎ የሳውዲ መንግስት ከጃዛን እና ወደ ጃዛን የሚደረጉ በረራዎችን ለማስቆም ተገዷል። #voiceofemirates @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗